ጭምቅ ሐሳብ
ታትሟል
የንባብ ጊዜ: 1 ደቂቃ
- አሜሪካ በርካታ አገራት ላይ አዲስ ታሪፍ ጣለች
- በሰሜናዊ ኢራቅ በሚገኘው የአሜሪካ ጦር ሠፈር በርካታ ፍንዳታዎች ተሰሙ
- ኢራን ለሁቲዎች ወታደራዊ አዛዦችን እና የሚሳዔል ቁሳቁሶችን መላኳን ሮይተርስ ዘገበ
- ትራምፕ የታገደው የኢራን ሀብት ጥቃት የተፈጸመባቸው መርከቦችን ለመጠገን እንደሚውሉ ተናገሩ
- ኢራን የብሪታኒያ ጦር ሠፈሮች "ሕጋዊ ዒላማ" ናቸው ማለቷን ተከትሎ ዩኬ "ራሷን ለመከላከል ዝግጁ" መሆኗን ገለጸች
- ተመድ 6 ሺህ መርከበኞች ከሆርሙዝ ወሽመጥ የሚወጡበት መንገድ እንዲፈጠር ጠየቀ
- "ፑቲን እና ዢ ለኢራን መሣሪያ እንደማይሸጡ ነግረውኛል" - ትራምፕ








