ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
ጭምቅ ሃሳብ
ታትሟል
የንባብ ጊዜ: 1 ደቂቃ
- የኬንያ ቀይ መስቀል በሞያሌ ከግጭት የሸሹ ኢትዮጵያውያንን ለመደገፍ እርዳታ እያቀረበ መሆኑን አስታወቀ
- ግብፅ የየመንን ቀውስ ለመፍታት ፖለቲካዊ መፍትሄ እንዲፈለግለት ጥሪ አቀረበች
- ኢትዮጵያዊቷ የማራቶን አትሌት የተከለከለ ንጥረ ነገር በመጠቀምና የሐሰት የሕክምና ሰነድ በማቅረብ ስድስት ዓመት ታገደች
- የጀርመን ቻንስለር አገራቸው ከፍተኛ ስለላ እየተደረገባት መሆኑን ተናገሩ
- በደቡብ አፍሪካ በተፈጸመ የደቦ ጥቃት አንድ ስደተኛ መገደሉን ፖሊስ አስታወቀ